Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
  • Видео 674
  • Просмотров 30 093 319
ለ1000 ዓመት የተሰወረው መጣ! አራስ እናት ሌሊት ቢላ ይዛ ምትወጣበት ምስጢር ጉድ አመጣ!!የKamala Harris ሁሌ መገልፈጥ ወይስ ሳቅ?Abiy Yilma
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
Просмотров: 10 709

Видео

የሚሰወረው ኢትዮጵያዊ ልጅ እና የSuperman ፊልም አዲስ ምስጢር / "አትጋቡ" የተባለው መፅሃፍ ጉዳይ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ
Просмотров 7 тыс.2 часа назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
አወዛጋቢው ምስጢር ተፈታ! ማጅራት መቺ መናፍስት ከእስራት ተለቀዋል! ኑሮ አመሰቃቀሉ!! ሚሊዮኖች ለምን አቀረቀሩ?Tesfaye Abera + Abiy Yilma
Просмотров 16 тыс.7 часов назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3...
ዘንድሮ ማንሰማው ጉድ የለም!!TikTok-ወለድ አዲስ የነርቭ በሽታ እየተዛመተ ነው!!ሳይንቲስቶች ደንግጠዋል!!እንደእንስሳ ያስጓራል!!Abiy Yilma
Просмотров 16 тыс.12 часов назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
ጓዶች! እስራዔል ኢምባሲ ሄጃለሁ!ከአምባሰደር Tomer Bar-Lavi ጋ በሰሞኑ ልዩ ጦርነት ዙሪያ ተፋጥጫለሁ! ስለ3ኛው መቅደስም እንዲሁ! Abiy Yilma
Просмотров 18 тыс.14 часов назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
ተጠንቀቁ! ቅስም ሰባሪ የመናፍስት አሰራር ተበትኗል! በሰውና በኑሮ ቅስማቸው ለተሰበረ ሰዎች አድርሱልን -በእግዚአብሔር ይጠገናሉ!Mhr. Tesfaye Abera
Просмотров 11 тыс.16 часов назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3...
የሰማያዊ መስኮት ሞት ብለው መጡ ደሞ? ትናንትናና ዛሬ ዓለማችንን የገጠማት ውጥንቅጥ የቀጣይ ዘመኗን አሳዛኝ ዕጣ ያጋለጠ ነው!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 11 тыс.19 часов назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
ተዉ ግን ይሄ ነገር መለከት ነው!? ጆ ባይደን በኮቪድ የመያዛቸው 4 ማስጠንቀቂያዎች ለምድራችን! የት/ዳንኤል 1290 የፍፃሜ ቀናት ደርሰዋል?Abiy Yilma
Просмотров 17 тыс.День назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
አርቲስት ጩባው ይሄን ፊልም ሰርተህ በማየቴ ልቤ ተሰብሯል!! ስለልጆቻችን አምላክ ፊልሙን አስጠፋልን!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 10 тыс.День назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
Baba Vanga ስለትራምፕ የግድያ ሙከራ ተንብያለች! በቀጣይ ፕሬዚደንት ፑቲን ላይም ሟርታለች!! The Simpsons ፊልምስ ተንብዮዋል? Abiy Yilma
Просмотров 24 тыс.День назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
ጋሼ Biden ተደጋጋሚ ውርደት ገጠመው! የርሱና የሐገራችን ሹገር ዳዲ አርቲስቶች በሽታ አንድ አይነት መሆኑን ጉድ እዩ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ...
ራሱን ያጠፋው ሮቦት መንፈስ አድሮበት ነው ተባለ! 2 የተለያዩ አውሮፕላኖች ላይ ተመሳሳይ አደጋ ደረሰ!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
ራሱን ያጠፋው ሮቦት መንፈስ አድሮበት ነው ተባለ! 2 የተለያዩ አውሮፕላኖች ላይ ተመሳሳይ አደጋ ደረሰ!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM
ይህ ፎቶ ከተለቀቀ በኋላ የምዕራቡ ዓለም ተንጨረጨረ! ከነማሊ የሳህል መንግስት ምስረታ ጀርባ የጎግ ማጎግ አሰላለፍ ወጣ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
ይህ ፎቶ ከተለቀቀ በኋላ የምዕራቡ ዓለም ተንጨረጨረ! ከነማሊ የሳህል መንግስት ምስረታ ጀርባ የጎግ ማጎግ አሰላለፍ ወጣ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
ሮፍናን - ይህን ያህል መዋሽት ምን አስፈለገ??ደሞ ከአጋንንት ጋ ተዘፈነ አልተዘፈነ?🚫ሃሪኬይኑ የሳይንቲስቶቹን ትንበያ አፈር ከድሜ አበላ!!Abiy Yilma
Просмотров 15 тыс.21 день назад
ሮፍናን - ይህን ያህል መዋሽት ምን አስፈለገ??ደሞ ከአጋንንት ጋ ተዘፈነ አልተዘፈነ?🚫ሃሪኬይኑ የሳይንቲስቶቹን ትንበያ አፈር ከድሜ አበላ!!Abiy Yilma
የተደበቀው ወጣ!!የውርስ መንፈስና ሐጥያት ሚተላለፍባቸው ከባድ ምስጢራት! በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ የተጫወተው ባለስልጣን ጉድ ሆኗል!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ
Просмотров 8 тыс.21 день назад
የተደበቀው ወጣ!!የውርስ መንፈስና ሐጥያት ሚተላለፍባቸው ከባድ ምስጢራት! በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ የተጫወተው ባለስልጣን ጉድ ሆኗል!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ
የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ ውስጥ ሰቅጣጭ ነገር ተገኘ!መቅሰፍቱ ጀማይካን ጠርጐ አለፈ! ሃሪኬይኑ ያቆማል ሲባል ጭራሽ ሰኞ ለቴክሳስ ያሰጋል!Abiy Yilma
Просмотров 16 тыс.21 день назад
የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ ውስጥ ሰቅጣጭ ነገር ተገኘ!መቅሰፍቱ ጀማይካን ጠርጐ አለፈ! ሃሪኬይኑ ያቆማል ሲባል ጭራሽ ሰኞ ለቴክሳስ ያሰጋል!Abiy Yilma
በስድብ የሰከረ የTikTok ትውልድ ቀጣይ መከራ!! ነገር እየበሉ ቆሽታቸው ለሚነድ ሰዎች! Saddis TV
Просмотров 4,6 тыс.21 день назад
በስድብ የሰከረ የTikTok ትውልድ ቀጣይ መከራ!! ነገር እየበሉ ቆሽታቸው ለሚነድ ሰዎች! Saddis TV
የዛሬው ሃሪኬይን እነ አሜሪካንን ለምን አስጨነቀ? ከ1ወር በፊት ነግሬያችሁ ነበር!ቀጣይስ? በኒውዮርክ ሰዶማዊያን ቀን ዘግናኝ ነገሮች ታዩ! Abiy Yilma
Просмотров 15 тыс.21 день назад
የዛሬው ሃሪኬይን እነ አሜሪካንን ለምን አስጨነቀ? ከ1ወር በፊት ነግሬያችሁ ነበር!ቀጣይስ? በኒውዮርክ ሰዶማዊያን ቀን ዘግናኝ ነገሮች ታዩ! Abiy Yilma
ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ዋጋ ያስከፈለው ጠንቋይ የእጁን አገኘ! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልባችንን አደረቀን! መ/ር ተስፋዬ አበራ Abiy Yilma Saddistv
Просмотров 27 тыс.Месяц назад
ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ዋጋ ያስከፈለው ጠንቋይ የእጁን አገኘ! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልባችንን አደረቀን! መ/ር ተስፋዬ አበራ Abiy Yilma Saddistv
የትንቢተ ኢዩኤሉ ደም የለበሰ ሰማይ ታየ!ኢትዮጵያዊቷ የአንጄሊና ጁሊ ልጅ የአባቷ የBrad Pittን ስም አስቀየረች! የGMO ወባ አምርተው በጅቡቲ ለቀቁ!
Просмотров 19 тыс.Месяц назад
የትንቢተ ኢዩኤሉ ደም የለበሰ ሰማይ ታየ!ኢትዮጵያዊቷ የአንጄሊና ጁሊ ልጅ የአባቷ የBrad Pittን ስም አስቀየረች! የGMO ወባ አምርተው በጅቡቲ ለቀቁ!
የPornography ፕሮጀክት አዲሱ ስልታቸው ወጣ! በፍትወት ፊልሞች የሚገቡ የስክሪን ቡዳ መናፍስት በኢትዮጵያ ተበትነዋል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
የPornography ፕሮጀክት አዲሱ ስልታቸው ወጣ! በፍትወት ፊልሞች የሚገቡ የስክሪን ቡዳ መናፍስት በኢትዮጵያ ተበትነዋል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
የታይዋን ስውሩን የዓለም ማይክሮቺፕ ኮድ ቻይና ካጠቃች የዓለም ኢኮኖሚ አለቀለት!!! AbiyYilma
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
የታይዋን ስውሩን የዓለም ማይክሮቺፕ ኮድ ቻይና ካጠቃች የዓለም ኢኮኖሚ አለቀለት!!! AbiyYilma
ፑቲን አጋለጡ!የጥንቶቹ እስራኤላዊያን ነጮች አልነበሩም! የእነ ቅ/ጴጥሮስ ቆዳ እንደ ኢትዮጵያ ነበር!ምዕራባዊያኑ ጥቁር አይሁድን በተንኮል እንደነጠቁ ተጋለጡ!
Просмотров 16 тыс.2 месяца назад
ፑቲን አጋለጡ!የጥንቶቹ እስራኤላዊያን ነጮች አልነበሩም! የእነ ቅ/ጴጥሮስ ቆዳ እንደ ኢትዮጵያ ነበር!ምዕራባዊያኑ ጥቁር አይሁድን በተንኮል እንደነጠቁ ተጋለጡ!
እያደር ጉድ ይሰማል! አርቴፊሻል ጭጋግ በተኑ ፤ 7 ውስብስብ ሴራ ሸረቡ - ፕሬዚደንቱን ገደሏቸው! የኢራን ሚሊቴሪና ሞሳድ እጅ አለበት?Abiy Yilma
Просмотров 18 тыс.2 месяца назад
እያደር ጉድ ይሰማል! አርቴፊሻል ጭጋግ በተኑ ፤ 7 ውስብስብ ሴራ ሸረቡ - ፕሬዚደንቱን ገደሏቸው! የኢራን ሚሊቴሪና ሞሳድ እጅ አለበት?Abiy Yilma
ወረተኛው ልክ ልኩን ተነገረው! ህዝባችንን ወረተኛ ያደረገ የመናፍስት አሰራር ተጋለጠ!በTikTokመንፈስ የተያዘ ሰው መስፈርት ወጣለት! Abiy Yilma
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
ወረተኛው ልክ ልኩን ተነገረው! ህዝባችንን ወረተኛ ያደረገ የመናፍስት አሰራር ተጋለጠ!በTikTokመንፈስ የተያዘ ሰው መስፈርት ወጣለት! Abiy Yilma
የኢትዮጵያና ኤርትራ ስደተኞችን ጨምሮ ሺዎችን UK ቀጣይ ወር ማስወጣት ልትጀምር ነው!!የአውሮፕላን ዘግናኝ ተርቢዩላንስ አደጋ ሰው ገደለ!Abiy Yilma
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
የኢትዮጵያና ኤርትራ ስደተኞችን ጨምሮ ሺዎችን UK ቀጣይ ወር ማስወጣት ልትጀምር ነው!!የአውሮፕላን ዘግናኝ ተርቢዩላንስ አደጋ ሰው ገደለ!Abiy Yilma
ማስጠንቀቂያ! እኒህን ልብሶች ከመግዛታችሁ በፊት 100 ጊዜ አስቡ! በልብሶቹ አልፎ አደገኛ መንፈሳዊ ምስቅልቅል ገብቷል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Просмотров 52 тыс.2 месяца назад
ማስጠንቀቂያ! እኒህን ልብሶች ከመግዛታችሁ በፊት 100 ጊዜ አስቡ! በልብሶቹ አልፎ አደገኛ መንፈሳዊ ምስቅልቅል ገብቷል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
ከዐቢይ ይልማ - ለሳድስ ሚዲያ ቤተሰቦቼ!! እስቲ ይህን Books ካፌዬን ተዋወቁልኝ!! ከቻላችሁ በአካል ፣ ካልተቻለ ካላችሁበት መርቁልኝ!! Abiy Yilma
Просмотров 3,8 тыс.2 месяца назад
ከዐቢይ ይልማ - ለሳድስ ሚዲያ ቤተሰቦቼ!! እስቲ ይህን Books ካፌዬን ተዋወቁልኝ!! ከቻላችሁ በአካል ፣ ካልተቻለ ካላችሁበት መርቁልኝ!! Abiy Yilma
ታይቶ የማይታወቅ የፀሐይ ማዕበል በእነአሜሪካ አቅጣጫ ዓለምን አርበደበደ!!ዮሐንስ ራዕይ ስለማዕበሉ ምን ይላል?5 መንፈሳዊ ክስተቶች ጠብቁ!!Abiy Yilma
Просмотров 19 тыс.2 месяца назад
ታይቶ የማይታወቅ የፀሐይ ማዕበል በእነአሜሪካ አቅጣጫ ዓለምን አርበደበደ!!ዮሐንስ ራዕይ ስለማዕበሉ ምን ይላል?5 መንፈሳዊ ክስተቶች ጠብቁ!!Abiy Yilma
ሰዶማዊ የሆኑ የሐገራችን ኣርቲስቶች ይህን መርዝ እንደበተኑ ተነቃባቸው!ኢትዮጵያ ትንቢተ ሕዝቅዔልን የሚያሟላ ቡድን ውስጥ በይፋ ተቀላቀለች!Abiy Yilma
Просмотров 31 тыс.2 месяца назад
ሰዶማዊ የሆኑ የሐገራችን ኣርቲስቶች ይህን መርዝ እንደበተኑ ተነቃባቸው!ኢትዮጵያ ትንቢተ ሕዝቅዔልን የሚያሟላ ቡድን ውስጥ በይፋ ተቀላቀለች!Abiy Yilma

Комментарии

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st Час назад

    አብይ ምነው የአለም ወሬ አመለጠህ የ ፓሪሰ ኦሎምፒክ በክርሰቲያን ለይ በክርስቶስ ላይ በፀሎተ ሀሙስ ስእሉ ላይ የቀለዱበትን የመክፈቻ ሰነ ሰርአት እንንዴት ሳታቀርብልን ኘሮግራሙ መክፈቻው የሰፓርት መዝናኛ መሆኑ ቀርቶ ክርስትና ሀይማኖት ለይ ያተኮረ የማንቋሸሽ ስርአት ነበር የሜኑው ነገር የዝሙት ፋሽን ሾው የሰይጣን ጭፈራ መተት አሰራር ደም መርጨት ኸረ ሰንቱ ሰዶማውያን ትክክል ያልሆነ አሳፋሪ መክፈቻ ነበረ ፈረንሳይ ለአለም ማሳየት የፈለገችው ውድቀቷን ነው ጌታ ጌተ ነው አይዘበትበትም በቅርብ በእሳት የመልስላታል

  • @user-iq3bk5jh4x
    @user-iq3bk5jh4x 2 часа назад

    ሞላጫ የምን ግዜም ክፉ የአንጀራ እናት።

  • @tesfayetadese9284
    @tesfayetadese9284 3 часа назад

    የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻ ውርደትን አይተህ እንዴት ኘሮግራም አልሰራህም???

  • @mohammedahmed-tc5bh
    @mohammedahmed-tc5bh 4 часа назад

    አብይ ይልማ የዘመናችን አንቂ ሰው እናመሠግናለን ይህ ርእስ እኔንም ስላጋጠመኝ በአላ ጥበቃ ድንኛለሁ

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 4 часа назад

    ብጓሮ አይደለም በጣሪያላይም ይውጣ የምትለው ሃሳብ ተመችታኛለች

  • @user-iz3rr1ee4e
    @user-iz3rr1ee4e 4 часа назад

    አብይ ምን ሆነህ ነው ይህንን አጭበርባ ሪ ያስጠጋኸው። አንተ በመረጃ የተደገፈ ዘገባ ነው የምታቀርበው፣ይህ ሰው ግን ገንዘብን የሚከተል አሳማ ሆኗል ።

  • @wubitesfa4352
    @wubitesfa4352 4 часа назад

    ለማየት ጓጓዉ በርቱልን

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 5 часов назад

    አሜን (3)

  • @SolomonJemal-n5i
    @SolomonJemal-n5i 5 часов назад

    በርቱ

  • @Haile21.7
    @Haile21.7 5 часов назад

    ዘመናቹን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክላቹ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 6 часов назад

    Sele Olympicu mekefecha eyetebeken new wendemachen😊

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 6 часов назад

    አዋሳ ገብርኤል ጋ ያልወሰ ብትሉ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n 6 часов назад

    አብይ ይልማ ዕምነቱ ምንድን ነዉ?

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 6 часов назад

    አረ የፈረንሳይ ኦሎምፒክ ብዙ ጣኦት አሳዩ

  • @TewodroseTesfaye
    @TewodroseTesfaye 8 часов назад

    Abbiy look Paris Olompic Starting ceremony is demonic promoted by LGBTQ

  • @BerkeBeyene-le9oz
    @BerkeBeyene-le9oz 10 часов назад

    አብይ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @legessegyohannes5332
    @legessegyohannes5332 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 10 часов назад

    መምህር ዐብይ እና መምህር ተስፋዬ ያላመናችሁት (ያልተቀበላችሁት) መሰረታዊ ልዩነት አላችሁ በተለይ መምህር ተስፋዬ መቀበል አፈልግም ስሸሸው በግልፅ ይታያል❤❤❤…አትሽሹት ልዩነታቹ ላይ አውሩበት እኛም እንማርበት😂😂😂

  • @mulugetaayalew3946
    @mulugetaayalew3946 10 часов назад

    Thank you Abiy በርታ ቀጥልበት እንወድሀለን እናከብርሀለን እንከተልሀለን

  • @SyAt
    @SyAt 12 часов назад

    እንዴት ጴንጤው አብይ ይልማን መርጠው ኢምባሲያቸው ውስጥ አሥገቡት? ስንት ጋዜጠኛ እያለ?

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 14 часов назад

    እግዚአብሔር ጋሻ ሞገሰ ይሁናቹ😘😘😘😘😘በጣም በዙ ነገር ትማርን❤

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 15 часов назад

    በደም ግፊት ስትሮክ ሲመታህ መጋኛ ነው ብለህ ታምናለህ ። የተጣመመው ፊትህ ላይ የተበላሸውን ነርቭ በህክምና ሲድን አይተናል ። በነርቭ የኤሌክትሪክ ክሮች መቋረጥ እያልክ መልሰህ መናፍስት አትበል ። ተዘግቶ የከረመ ቤት ከፍተህ በሩ ላይ ስትቆም የውጭው ንፁህ አየር እና ውስጥ ታፍኖ ከቆየው አየር ጋር ሲጋጭ ድራፍት ይመታሀል ።አንድ በር የሌለው ኮሪደር ላይ መሀል ላይ ብትቆም ከኋላህ እና ከፊትህ የመጣው አየር አንተጋ ሲጋጭ ፊትህ ሊጣመም ይችላል ። ይሄ ን መጋኛ ልትሉት ነው ??

  • @user-cu3lf6su2k
    @user-cu3lf6su2k 16 часов назад

    ሠላም ሳድሶች እንዴት ናችሁልኝ እግዚአብሄር ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ህዝቡን እያነቃችሁልን ነው ያላችሁት አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው ስለመጋኛ ያወራችሁት በጣም ጥሩ ነው ያወራችሁት አንድ ጊዜ ወንድሜን አጋጥሞት ቲኒሽ አገጩ ዞሮ ነበረ እሱም ጎበዝ እና ፀሎተኛ ስለሆነ ወደሀኪም ቤት አልሄደም በተደጋጋሚ በቅባ ቅዱስ የተጣመመውን አገጩን እየተቀባ እያሸ በ3 ቀኑ ዳነ የሚደንቅ ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 16 часов назад

    አንተ ኦራሥህ መንፈሥ ነው የምትመሥለው የነሡ አባል ነህ ንገራቸው ይወቁት ተብለህ የተላክ ደም መጠጣት ምግብህ ነው የምትመሥለው ሣድሥ ለኛ ልትነግረን ከሆነ ቀድመን ነቅተናል የፈጣሪ መንፈሥ በላይክ ላይ የለም የሤጣንጂ አንተና ጆ ባይደን አንድ አይነት ነው የምትመሥሉት ዩናታን አብይን ጨምሮ የሚያቅ ያቃችሀል

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 16 часов назад

    መምህር አብዬ አስጨርስ በመሀል አትግባ መምህርተሰፍዬ አንደበትህ ሲጣፍጥኮ ሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @nuredinjemalniguse9694
    @nuredinjemalniguse9694 17 часов назад

    You deny the establishment of an independent Palestinian state while you are staying in their own land ? Wait for the interference from the Almighty...you will see the consequence of your evil action.

  • @nuredinjemalniguse9694
    @nuredinjemalniguse9694 17 часов назад

    Are you talking with beast? With whom a beast can have peace? You both are the same .birds of the same feather .. idiots

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 18 часов назад

    መሪ ኮስተር ሲል መምህር አቢ ሁሉን ተቀያይረዋል 🤔አረመኔ ነች አቢ አህመድ ሳቅ እና ፍቱን እንዲሁም ግብሩ ክፋቱ አይተህ ፍረድ ወንድሜ በሳቁ አይደለም የአረመኔ መገለጫ ነው ሳቅ ውስጣቸው መደበቅያ ግዜው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው 😄22

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 18 часов назад

    በሆነ ግዜ በጋምቤላ ይሁን በየት አካባቢ ው ላስታውሰው አልችልም ግን ታላቅ ዝናብ ዘንቦ ጎርፍ የህዝቦች ከብት ጥሪት ቤት ሰው ጠራርጎ ወስዶባቸው ነበር እርቃናቸው ሰዎች ያየሁት ያኔ ነው ጠቅላይ ሚንስቴር አቶ መለስ ዜናዊ በአካል ተገኝተው ሕዝቡን ስያፅናኑ አይዝዋቹሁ ሲሉ እንዲሁም አይኮፕተሮች ምግብ ዱቄት ልብስ ስያመላልሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚችለው ስያደርግ ብሔራዊ ትያትር እርዳእታ ሲሰበስብ አውቃሎህ የሐዘን ቀንም ታውጀዋል ከብዙ አገራት እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሚል መልእክት የጎርፍ ነበር ዛሬ ምንም ነገር የለም 💔💔💔💔💔😨በርግጥ ከትግራይ ወገን ኢትዮጵያ ልያስተዳድር ማንም ባያስብ ለትግራይ ሕዝብ ምክሬ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥጋብ አይችልም እንደ አህያ ጠግቦ ይረግጥሀል መልሶ 🤔ግን ትንሽ ድንጋጤ ያለው ለሕዝቡ የምያስብ አገሩ እንዳይሰደብ የሚጠነቀቅ መሪ ለኢትዮጵያ ቢሰጣት ልመናዬ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr 18 часов назад

    Ante kebatari beret,tsebel,zeit men am-taw

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 18 часов назад

    Jesus Christ. He is the way he's coming soon. He is king of king.

  • @freadamu-ot4vo
    @freadamu-ot4vo 19 часов назад

    ወንድሞቼ እኔ ወንድማቹ አፌ ይንተባተባል አፌ በመንተቦተቡ የስለቦና ጉዳት የአምሮ ውድቀት ብቸኝነት በራስ አለመተማመን ወንድሞቼ ሣድሣች አባካችሁ አግዙን ከሠው ቀብነጠልም ሁሌ መመኪዬ መተማመኛዬ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ደስታዬ ነው በሥላሴ በመንፍሰሠዊ እገዛ አግዙን ቅድት ስላሴ ሁሉ ይቻለዋል ብዙ ወንድሞች እህቶች የተቸገሩ አሉ አመሰግናለው ሥላሴ ይስጥልኝ

    • @user-fs5wn3lq5h
      @user-fs5wn3lq5h 17 часов назад

      Enem Entebatebalew. Sitiweled egzabher mertohal. Setawera weyim sitenager Kalatochih Haylegna nachew. Sewen tenagro yemasamen betam chilota aleh, Getim Gobez neh, Afeh Ketefeta Buzu sewochin timeraleh. Lezih newe Menafist nachew yemiantebatibuh. Betam tselyibet. Kristos yemiantebatibugnin menafist be silase sim tselyibet. Brilliant silehonk newe telat menfes tebtaba yaderegeh. By the way Musse tebtaba neber. Ayzoh.

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 19 часов назад

    የኢትዮጵያ tik tok ከሮች በተለይ ጌም ተጫዋቾች በጊፍት ብር ናላቸዉ ዞሮ ካሁን በኋላ tik tok ካተዘጋ በስተቀር በሚያሳዝን ሁኔታ ዉሏቸዉ አዳራቸዉ መክ ቶክ ላይ ነዉ በጣም አሳዛኝ ትዉልድ ነዉ የሌላዉ ሀገርስ ትምህርቱን እየተማረ የሚሰራዉ ከስራ በኋላ ነዉ አብዛኛዉ ሰዉ tik tok ክን የሚጠቀመዉ

  • @getachewtefera6668
    @getachewtefera6668 20 часов назад

    ሴትየዋን አላወካትም ።የኮንግረስ አባል በነበረችበት ጊዜ በታያት ጥሩ ነበረ።የሕግ ባለሞያም ነበረች ።

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 21 час назад

    አመስግናለሁ ብዙሱ ነገር እዳቅ እንዳልስንፍ አንቅታችሁኛል ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 21 час назад

    ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚመስል ነገር ስትናገሩ የተሳሳተ ነገር እሰማለሁ። ጥቅሱን ተናገሩ፤ አለበለዚያ እይታችሁን ለመረዳት መያዣና መጨበጫ የሌለው አፈታሪክ ይመስላል። እንዲህ የሚናገሩ ብዙ ስለሆኑ፣ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l 21 час назад

    መምህር ዐብይ :- አንጀት አርስ ሳይንስን ከሀይማኖት ጋር በማስተጋበር ስጋን ነፍስ የዘራበት ገለጻ (100%)

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 22 часа назад

    ትሳቅ!"የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀዉ እኛዉ ነን"ብላ ብተስቅስ🤔😂🤣

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 23 часа назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ወንድሞቼ መምህር ይልማ እባክህን ለመምህርም እድል እየሰጠኸው የወንጌሉን part ለሱ ተውለት

  • @hailus7714
    @hailus7714 23 часа назад

    አጎቴ አንድ ሌሊት ቤት ከፍቶ ሲወጣ መጋኛ መታውና ፊቱ ተጣመመ:: እህቱና ሴት ልጁ ሆስፒታል መሄድ አለብህ ብለው ሆስፒታል ወሰዱት ሀኪምም መድሀኒት እዘዘ:: አጎቴ ግን መጋኛ ሰይጣን ነው ፀበል ነው መሄድ ያለብኝ ቢል እነሱ ገገሙና እምቢ አሉ:: ከ2 ሳምንት በሁዋላ መድሀኒቱም አልሰራም:: እስካሁን የናንተን አድርጌያለሁ:: አሁን ግን እኔ በማውቀው መንገድ ፀበል እሄዳለሁ ብሎ ፀበል መውሰድ በጀመረ በአንድ ሳምንት ውስጥ ክፉ መንፈሱ ለቀቀው እሱም ዳነ::

  • @bharadam550
    @bharadam550 23 часа назад

    ልዑል እግዚብሄር መንፈስ ነው እና በመንፈስ ፀሎት ሊያደርጉለት ይገባል እንጂ ተስፍዬ እሚስላቸው ስዕል አይደለም ስዕልማ የአጋንንት ማደሪያ ነው እንጂ በስዕል ልዑል እግዚብሄር ቢከብር ኖሮ ኢትዮፒያ ቀን በቀን ማር በዘነበ ነበር 😅😅😅😅

    • @hailus7714
      @hailus7714 22 часа назад

      የትምህርቱ መልክት አልገባህም: ፀልዩ ነው ያሉት: ስለ ስእል በፕሮቴስታንት የሀሰተኛው ክርስቶስ መፅሀፍ ሳይሆን በአንዲቷ በእውነተኛ ክርስትና መጽሐፍ ቅዱስ ገላትያ 3:1-2 ላይ የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም(አፍዝ አደንግዝ መተት) ያደረገባችሁ ማን ነው? ይላል ማርቲን ሉተር አዚም ካደረጋችሁ በሁዋላ የተባረከ ቅዱስ ስእላትን ትጠላላችሁ:: ይሁን እንጂ ለሰይጣን የተሳለ: ወይም በጠንቋይ ቤት የሚገኝን ስእል: ቅዱሳትን የሚመስል እንኳን ቢሆን የተወገዘ ነው:: ሌላው ማንም ፕሮቴስታንት የሆነ ሰው በሙሉ ከነዚህ አንዱ ወይም ጥቂቶቹ የነበሩበት/የነበሩባት ነው/ነች የቡዳ: የሱስ: የዝሙት: የመስተፋቅር: የቤተሰብ ጣጣ መናፍስት በተለይ የአዳል ሞቲ ክፉ መንፈስ: የሉሲፈር በዝሙት ፊልሞች የሚገባ: የክህደት መንፈስ: የኦሾ: የዶክተር ራምፓ መናፍስት- በተለይ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ: አንዳንድ በስም ቄስ/ዲያቆን በድብቅ ግን የገበያ: የእውቀት: የመስተፋቅር እያሉ ሰይጣን የተደገመበት እፅ የሚሰጡ: ግፈኛ ባልስልጣናት የሆኑ: ጉበኞች: ዘፋኞች የመሳሰሉ ሰዎች መጀመሪያውንም ክፉ መናፍስት ውስጣቸው ስላለ ወደ ሀሰተኛው ክርስቶስ ወይም የአዛዝኤል ክፉ መንፈስ- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የሚወድ የሚያጠና አጣሞ ተርጉሞ ሰዎችን ወደሚያሳስተው ሀሰተኛው መንፈስ: ውስጣቸው የነበሩት መናፍስት ይውስዷቸዋል:: አንተም ከነዚህ አንዱ ተጠቂ ነህ::

    • @bharadam550
      @bharadam550 21 час назад

      @@hailus7714 አይደል አላወከኝም ጆሮዬ ይሰማል አብይ ይልማ ያለውን ሰምቻለው እናም እናተ ቀጣፊ የዲያብሎስ ልጆች በአምላኬ ልዑል እግዚብሄር ቃል እምነግዱ እኔ ማን እንደሆነ ማርቲን ሉተርን አላውቅም እንዲሁም ጴንጤ አምላኬ ልዑል እግዚብሄር እንጂ ኦርቶክሳዊ አማኞት ተረት አልከተልም ደስ አይልም ሃይማኖቴ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እኔ ለማወቅ መፃሐፌን አንብበው እኔ ንጉስ እና የነገስታት ዘር ነኝ የአምላኬን ልዑል እግዚብሄር እርስት ወራሽም እና ከእዚህ ሁሉ ውጥቅጥ ለምን ስዕሎቹ ኢትዮፒን አያድናትም ወሬኛ ሁላቹም ቀጣፊ ስልኩ ውስጥ ያለ አጋንንት አማኝ ኢሉሚናቲ ናቸሁአንድ እዮብ ጥጋቡ እሚባል ሰው አልሰማም ነጩም ጥቁሩም አጋንንቱም ዲያብሎስም እሚፈሩትየልዑል እግዚብሄር ወታደር ጠብቅ የአምላኬን ቁጣ መሮጫ እስክታጣ ታየዋለህ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

    • @bharadam550
      @bharadam550 20 часов назад

      @@hailus7714 ቅዱሳን ስዕሎች እሚባል የለም ቅዱስ አንዱ አምላክ ልዑል እግዚብሄር ነው ሃሰተኛው ክርስቶስ ትያለሽ እንዴ ቆሻሻ በይው ሃሰተኛው ክርስቶስን ተወልዶ አድጐልሃል መገለጥ ነው የቀረው እሱ አይደለም እንዴየእኔ ጠላት እሱ እንኳን ከአምላኬ ልዑል እግዚብሄር ቀርቶ የእኔን ያህል ሃይል የለውም ክብር ለቸሩ አምላክ እግዚብሄር ይሁን የእግዚብሄር ፍቃድ ስለሆነ ግን በሃሰተኛው ክርስቶስ እታረዳለው ቀን አርማጌዶ ላይ ግን ከአምላኬ ልዑል እግዛብሄር እየሱስ ክርስቶስ ጋር በሚያማማምሩ ነጭ ፈረስ ዲያብሎስን ለመበቀል እንገለጣለን ምን እያልኩ እንደሆነ ገብቶካል ግን

  • @marmart6646
    @marmart6646 День назад

    በጣም የሚገር ምህ ዶም ሴቶች በእርግዝና ጊዜ አፈር መብላት በተለይ ቀ ይ አፋር መብላት የሚፈልጉ ነፍስ ጡሮች አሉ የአይረን እጥረት ነው በውጪ አገር ግን የአይረን ፒል ያታዘላል

    • @misrach2350
      @misrach2350 7 часов назад

      ይህማ የቡዳ መንፈስ ነው የምያስበላው በእርግዝና ጊዜ አብዛኛው ሰው ይበላሉ

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx День назад

    እውነት ነው "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"🙏አቤቱ ማስተዋል አድለን🙏የሞቱትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን🙏❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 День назад

    እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 День назад

    የፈረንሳይ የእሰፐረት መክፈቻዉን እንዴት ዝም አልከዉ ግልጸ ጸረ ክረሰቶሰ ...መሆናቸው በአለም አደባባይ አሰመሰክረዋል

  • @GADISASULEELECTRONICS
    @GADISASULEELECTRONICS День назад

    Incase of what

  • @Lid757
    @Lid757 День назад

    ሰይጣንን የምታሸንፈዉ ቢላ ብረት በመያዝ ሳይሆን በፀሎት ዳቢሎስን ተቃወሙት እሱም ከናንተ ይሸ ሻል ይላል። ሲጀመር በናንተዉስጥ እዉነት የለም ሰይጣን ጠሪ ህዝብ ስንት ፐርሰንቱ ነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጠንቋይ ቤትየሚሄደዉ ?????? ወሬ ብቻቻ

  • @Mahreg
    @Mahreg День назад

    Aመዳም iሰ ፈኒ

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x День назад

    The combination of you three is good & the issue is thus well presented. Thanks in the name of our Almighty God & I wish you all a joyous weekend.❤❤🎉🎉❤❤